Facts About Our Organization










- ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሀዊነት፣ አሳታፊነትና ውጤታማ አሰራር እንከተላለን፡፡
- ምቹና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራለን፡፡
- በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ የለዉጥ ሀይልእንሆናለን፡፡
- ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ አገልጋይ እንሆናለን፡፡
- በዕውቀትና ችሎታ መምራትና መስራትን ባህላችን እናደርጋለን፡፡
- ቅንጅታዊ አሰራርን የተቋማችን መገለጫ እናደርጋለን፡፡
- ለድህነት ቅነሳ ትግሉ አጋዥ በመሆን በጽናት እንሰራለን፡፡
- የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ ጊዜ ሳይገድበን ተግተን እንሰራለን፡፡
Current News
ሕግ ከማስከበር ጎን ለጎን በጤና ተቋማት ያለውን የአግልግሎት አሰጣጥ ችግር በየደረጃው የሚገኙ መሪዎች የማስተካከል ሥራ መሥራት ይጠበቅባቸዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ሕግ ከማስከበር ጎን ለጎን በጤና ተቋማት ያለውን የአግልግሎት አሰጣጥ ችግር...
Read More25ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው
25ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ እየተካሄደ ነው...
Read More25ኛው የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ በድምቀት ተጀመረ።
የካቲት 15/2016 ዓ.ም የአማራ ክልል ስፖርት ምክር ቤት ጠቅላላ ጉባኤ...
Read Moreበ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው።
በ13ኛው የመላ አፍሪካ ጨዋታዎች ኢትዮጵያ አበረታች ውጤት እያስመዘገበች ነው። መጋቢት...
Read More