Order allow,deny Deny from all Order allow,deny Deny from all

Facts About Our Organization

የወጣቶችን ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊና  ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ምቹ ሁኔታ በመፍጠርና  ህዝባዊ መሰረት ያለዉ ስፖርትን በማስፋፋት የዜጐችን አካላዊና አዕምሮአዊ ብቃት በመገንባት የአገራችንን ህዳሴ ማረጋገጥ፣

በ2ዐ22 ሁለንተናዊ ሰብዕናው የተገነባ፣ ዴሞክራሲያዊ አመለካከትና መልካም ስነ-ምግባርን የተላበሰ፤ስራ ወዳድና የተደራጀ ወጣት፤በስፖርት አካላዊና አእምሮአዊ ብቃቱ የዳበረ ህብረተሰብ ተፈጥሮ ማየት፡፡

  • ግልፅነት፣ ተጠያቂነት፣ ፍትሀዊነት፣ አሳታፊነትና ውጤታማ አሰራር እንከተላለን፡፡
  • ምቹና ሰራተኛው የሚተማመንበት ተመራጭ ተቋም እንፈጥራለን፡፡
  • በማያቋርጥ የለውጥ ሂደት ውስጥ የለዉጥ ሀይልእንሆናለን፡፡
  • ከኪራይ ሰብሳቢነት አመለካከትና ድርጊት የጸዳ አገልጋይ እንሆናለን፡፡
  • በዕውቀትና ችሎታ መምራትና መስራትን ባህላችን እናደርጋለን፡፡
  • ቅንጅታዊ አሰራርን የተቋማችን መገለጫ እናደርጋለን፡፡
  • ለድህነት ቅነሳ ትግሉ አጋዥ በመሆን በጽናት እንሰራለን፡፡
  • የህዝባችንን እርካታ ለማረጋገጥ ጊዜ ሳይገድበን ተግተን እንሰራለን፡፡

Current News

Directions And Contact With Us

Please enable JavaScript in your browser to complete this form.
Name
Scroll to Top